እኔን የጠቀመኝ ብዙ ሰው የሚንቀው ሚስጥር‼️ | EthiioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 15 апр 2025
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ልጅ #ድርጊቶች #አናት #ገናጥበብ
Song from RUclips Audio Library:
Gemini - half.cool
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
Music from RUclips audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
Music from #InAudio: inaudio.org/
Milk-MokkaMusic
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Abel Birhanu, Egregnaw Media - እግረኛው , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2, EBC, Abbay TV Entertainment, elsy lifestyle, SHEGER INF Развлечения
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
☎🇮🇹 +39 3808966138
☎🇪🇹 +251913287952
☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
በተለያየ አገር ለምትኖሩ ውድ ያገሬ ልጆች በተለያየ ስራ ላይ ለተሰማራችሁ የራሳችሁን ብራንድ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ በለንደን በ 12,13 እና 14 ኤፕሪል ( April 12 13 & 14 ) እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጋብዛለን
መሳተፍ ለምትፈልጉ gena.tibeb.team@gamail.com ላይ መልክት ላኩልን 🙏🏻❤🙏🏻
🙏🙏
ያኔ ልዩ ጀግኒት እኮ ነሽ አቦ ሰላምሽን አላህ ብዝትትት የድርገው❤❤❤❤❤❤❤
ኤልሲ እንዴት መስመር ውስጥ እንድገባ እንደምታደርጊኝ የሴት ቁንጮ በርችልኝ
ተባርክ
ኤልሲ ባንቺ ውስጥ ምሳሌ 31 ለይ ያለችውን ሴት አያታለሁ❤ዘመንሽ ይባረክ
ጥንቅቅ ያለች ቆንጆ ሴት ምናለ ትልቅ እህቴ ብትሆኚ
ለካ የኔን አይነት ስሜት የሚሰማው ሰው አለ ታላቅ እህቴ ምትመክረኝ ነው ሚመስለኝ
በትክክል የሰው ልጅ ማንነቱን የማቀው በቤት አያያዙ ነው ኤልሲ ምርጥ ነሽ ታድለሽ
ወይ የሚገርም ምክር ነው አሁን የምፀልይበት ትልቅ ጠቃሚ ምክር አገኘሁ ኤልሱዬ ዘመንሽ ይለምልም የሰአት አጠቃቀም ,ቤቴን ልጆቼን ጥንቅቅ አድርጌ የምይዝ ሴት ነኝ በፅዳትም ነገር ግን ,ሰአቴን በትክክል ለራሴ አልጠቀምም ቶሎ መተኛት የሚባል ነገር አልወድም, በዚ ራሴን የጎዳሁ ይመስለኛል ማስተካከል አለብኝ አመሰግናለሁ❤❤❤
go to bed early you see the different .
እኔ ብኋላ ነው ስራየ እናቴ ጋር እጣላ ነበር የሰራ ነገ የለውም ትለኝ ነበር ካለፈ ቢሀላ ነው እምናቀው አሀን ቢሀላ የሚባል ነገር ከአፌ ከይወጣም ❤
ብዙ ዩትብ አልከተልም ግን ሐሳብሽ በጣም ጠቃሚ አሥተማሪነው እኔ ኮመት መፃፍ ለኔ ድካምነው ግን እሠማሻለሑ በላይክ አመሠግናለሑ❤❤❤👍
እንዴት ነሽ ኤልስዬ
በሁለት አካዉንት ነዉ ሰብስክራፕ ያደረኩሽ ባየሁሽ ቁጥር ደግሞ ላይክ ሳላረግ አላልፍም ምንም አይጎዳም። በጣም ትክክል ነሽ ሰአት ፣ቀጠሮ ፣እራሳችን ያወጣነዉ እስኬጃል ሳይቀር ማክበር እንቸገራለን ነገር ግን እራስን እንደማክበር ነዉ። ኢቲ ሄደን ከ4 አመት በፊት ለስራ ሰዉ ቀጥሮሽ 1 ሰአት ያስጠብቁሻል እና ስደዉይ እየመጣን ነዉ ይላሉ ከቤት ሳይወጡ፣ መንገድ ተዘጋጋ ፣ ለ 3 አመት እዛ ቆይተን እና እኛም አርፍደን መሄድ ጀመርን 😅 በዛዉ ለምዶብኘ ወደ እዚ ስመለስ በጣም ነበር የተቸገርኩት ለመመለስ ይመስለኛል ሱስ ነዉ 😂
ጌታ ኢየሱስ ወደ ቤትሽ ይግባ ተባረኪ ኣስተዋይ እህታችን ከምስጋና ና ከፈቅር ውጪ የማንም ዕዳ አይኑርባችሁ ❤
በጣም ትክክል ።
ሀገራችን እራሱ ማትባረከዉ መስሪያ ቤቶቻችን ሁሉ ይህ አይነት ችግር ስላለባቸዉ ነዉ።
ሁል ግዜ አደዲስ ነገር ታመጫለሽ የማይሰለች ጠቃሚ ኤልስዬ በርችልን ዝም ብለው የራሳቸውን መልክ ለማሳየት ከሚመጠት ዩቱበሮች በጣም ትለያሽ
በእውቀት ለይ እውቀት በችሎታ ለይ ችሎታ አቅም አላህ ይጫምርልሽ ይስጥሽ ያኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤
አሜን አልኩ ልክ እንደ ስብከት ውይይት ኤልሲዬ ሚገርም ነው ተባረኪ እንዴት እንደ ሰማሁሽ እድለወጥ እግዚአብሔር ይርዳኝ
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው ዘርፈው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትንህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመል ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ ምግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ በግዜ እጅህን ስጥ:
Manish gelete.... minde naw ??? Botahen sitehal .... yimen ateta naw
🔨🤣
Balegé!!!Banda! Ye muqecha lij!..Weshochu yecohalu gemelwa guzowan teqetlalech! Yeah ye politican malqesha aydelem.Weto maqeresha...
@@sarabekela9419 የወንበዴ ቡድን ደጋፊ አድርባይ ሆዳም አይንሽ እያየ ነፍሰ በላው ቡድን 4 ኪሎን ለቆ ይወጣል ላፈሰሳት እያንዳንዷ የኢትዮጵያውያን እንባና ደም ዋጋ ይከፍላታል አንቺና መሰሎችሽ ደሞ አንገታችሁን ደፍታችሁ ትኖራላችሁ ወይም 🔨 ገባሽ?👈
@@nuhaminየባለጌ ጥግ ወራዳ የምትትለው (የምትይው) ቅዥታም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀገባ እንዴ መርዶ ው አልተሰማም እንዴ እነየዬ አቢቹዬ ይኔ ጀግና አንጫጫህልኝ ገና ሺ አመት ትነግሳለህ አዲስ አበባን እንደስሞ ታደርጋታለህ እነዚህ ማደግ የማይወድ ቆሻሾች ሰይጣን ለነገሩ ቆሻሻ ይወዳል የሚገኘውም ኑሮውም ቆሻሻ ውስጥ የሚሸት ነገር ውስጥ ነው ለኢትዮጲያ ቆሻሻ አይመጥናትም ምቀኞች እየሰማችሁ እየተቃጠላችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ሀገራችን ታብባለች ምንም ልንረዳችሁ አንችልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቾ ውድም ይበሉ ከአቢቹ ጋር ወደፊት ኤልስዬ ቆንጆ በርቺ 💚💛❤️💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ኤሊሲየ የቤት መዝረክረክ ያልሽው 100%ትክክል ብለሻል የእውነት አዳደየ ላብድ ሁሉ እደርሳለሁ አረብ ሀገር ነው እምኖረው እምተኛው ልጆች ጋነው የብቻየኳን ክላስ የለኝም አፅድቸ ዝውር ስል እዳለ ያይጥ መሸራሸሪያ መስሎ አገኘዋለሁ ግን ምንም ማድረግ አልችልም ጭንቅላቴን ነው ለመቆጣጠር እምሞክረው
ከሀገሩ የወጣ ሁሉ ወደ ሀገረችዉ በሰላም እመቤቴ ትማልሳችዉ ሀሰበችዉ ይሙለላችዉ አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን ❤️
Yes Elsiye ለነጭናጮቹ ልቦና ይስጣቸው እኛንም ትእግስት ይስጠን ከባድ ነው
ስወድሽ ያልሽው ምክር ሁላ እስልምና እምነት ውስጥ ያለ መመሪያ ነው ሰላምሽ ይብዛ እስፔሻሊ ነጭናጫ ላልሽው ይጋባል የምር እንጠንቀቀው
ልክ ብለሻል ግን እኮ የየሰው ባይሪ ይለያያል ተፈጥሮን መቀየር አይቻልም ምናልባት አንዳንድ ነገሮችን ማስተካከል ከተቻለ እንጅ ሁሉም ሰው በራሱ ያኗኗር ዘየ ውስጥ ነው የሚኖረው ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን አደል ነሚባለው
በሚገርም ሁኔታ በሕይወታችን ላይ ትልቅ አቅጣጫችንንም ሊለዉጡ የሚችሉ ጉዳዮች ናቸዉ የእኔ ትልቅ ችግር ሰዓት አለማክበር ብዙ ነገር አሳጥቶኛል ብዬ አስባለሁ ለማስተካከል ወደ ሐዋርያዉ ቅዱስ ቶማስ ፀሎት ጀምሪያለሁ ከሐዋርያት ሁሉ ነገሮች ካለፍ በኋላ ነበር የሚሰማዉ እና ነዉ።
አምላከ ቅዱስ ቶማስ የድንግል ልጅ መድኃኔ ዓለም የጎደለሽ ይሙላልሽ አሜን
You're right I will pray too,
ይገርማል እንዴት መጣልሽ እግዚአብሔር እንከኖቻችንን ያስወግድልን
ፀሎትሽን ወደሚሰማና ወደሚመልስልሽ ወደ ቅዱስ እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ፀልይ ምክንያቱም ፀሎትን በተሳሳተ መንገድ ስንፀልይ አይመለስም ከዚያ ማጉረምረም እና መራገም እንጀምራለን ስለዚህ በትክክልለኛ መንገድ መፀለይ በረከትን ያመጣል ከንፁህ ፍቅር የመነጨ ምክር ነው ተባረኪ ❤
Yesssssss❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤልሲ ማር እኮ ነሽ
ልጆችስም ያንቺን ጉብዝና ይወርሳሉ ብዬ አምናለሁ
ይሔ መሰጠት ነው ።
ኤልስዬ ተባረኪ ምንም የሚጣል ነገር የሌለው ምክር ነው❤
ጤና ይስጥልኝ የቡብ ፍንዳታ 😂😂😂😂ትክክል አግኝተሻል ስለሰው ትችያለሽ በርችልኝ እህት❤❤❤🎉🎉🎉
እህቴ ነው እኮ አድርጌ ማዳምጥሽ ። ላይክማ ገና ቪድዮሽን ስጀምር ነው ማደርግ ... በጣም ነው ማመሰግንሽ እህቴ
ኤልሲየ የምር ዛሬ በጣምነው የልቤን ያወራሽልኝ እኔ ቤት ሲመሰቃቀል ሲቆሽሽ አእሚሮየም ቀልቤም አብሮ ነው የሚመሰቃቀል ቤት ምንም አይነት ቢሆን ሲቆሽሽ አልወድም ስትርትር ማለት ደስ ይለኛል
ከዛሬ በሆላ no more በሆላ
ሌላዉ ላይ እንኳን ደና ነኝ
ኤልስዬ እባክሽን double Chen ና ግንባር ላይ የሚወጡ ሸንተረሮችን ለማስወገድ የሚጠቅሙ ማሳጆችንና የፊት ዬጋ አንደተለመደው ጠቃሚ በሆነ መንገድ ቪዲዮ ብትሰሪልኝ።
እሚገርም ትምህርት ነዉ አልሲ እግዚአብሔር ዘርሽንይባረክልሽ 🙏❤️
ሁሉ ነገርሽ ፅድት ያለ የተራቀቅሽ ሴት ነሽ ስወድሽ❤
ተባረኪልኝ ኤልሲዬ ትልቅ ትምህርት ነው you are so Blessed ❤
ልቤ እያለቀሰ ሰማሁሽ እግዚአብሔር ድረስልኝ ማረኝ
ጤና ይስጥልኝ የእውነት ትክክል አለ እደዚህ አይነት ሰው አለ አለ ትክክል በርቺልኝ እህት❤❤❤🎉🎉🎉
እኔ የተቸገርኩት ሰአት በማክበር ነው ሰርግ ተጠርቼ አንደኛ ገብቻለሁ ሰው ሲቀጥረኝ በሰአቱ ነው የምደርሠው ና ከሰው ጋ ያጋጨኛል ሲያረፍዱ እናደዳለሁ
😂😂😂 ምነው ቸኮልክ ተብለህ ነው😂😂😂 ሰብ አርገኝ😊
በዋላ ምላት ነገር ለኔ ጠላቴ ነች ምክንያቱም ብዙ ጊዜ በዋላ እያልኩ ስለምረሳው ....ስለዚህ መስራት ያለብንን ነገር ወዲያው መስራት ከተቻለ ወዲያውኑ መስራት በዋላ እሰራዋለሁ ሲባል ስለሚረሳ ስለዚህ ለበዋላ ብለን ባናስቀምጠው አሪፍ ነው
ኤልስዬ ተባረኪ ብዙ ነገር አስተምረሽኛል ፊትሽ እጅሽ ባጠቃላይ ቆዳሽ በጣም ያምራር የየእለት እንክብካቤሽን ብታሳይኝ እባክሽ
ጥሩ አርእሰት ነው ያነሳሸው እናመሰግናለን
እውነት ነው ኤልስዬ ❤
እውነትሽን ነው ኤልሲ እኔማ ከመዳም ቤት ሆኘኳ እንኳን የራሴን ቤት ሆኖ ስራ እያለ መዳም ቤት ልብስ ቆሽኮ ተዝረክርኮ አይቀመጠኝም ቢደክመኝም ስራ ቢበዛ ስትርትር ጽድድት አርጌ ስራየን ስጨርስ አይምሮየ ያርፍል ካልሆነ አልወድም
እኔም የምር ኢትዮጵያ ውስጥ ነኝ ግን ስራየን ሳልጨርስ ምግብ እራሱ አልበላም
I have a saying to push myself to finish something "stop when you are done", thank you elsi and we can all use it🤗
ኤልሲይ በጣም አመሰግናለሁ ካንቺ ብዙ እየተማረኩ ነው፡፡ ተባረኪ እወድሻለሁ!
ይመችሽ ኤልሴየ በርች በደብ መከሪን ያስፈልገናል ❤❤❤
It's my first time to comment although I have been following you for the past year. I admire how far you have come along from last year in terms of your vocabulary in Amharic and speaking so eloquently. I just want to come and say you are doing an excellent job articulating your points. 👋
በሚገር አገላለጽ ነው የገለጽሽውእናመሰግናለን
Anchii equa chewa nesh endet yale teru astedadeg nesh yadegsh egziabher kanchii ena kemluu familsh yehun amen 🙏 from eritrea 🇪🇷
የኔ አሰሪ ነችናጫ ነች እና እኔም እየጀረኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ እና ከሷ ይገላግለኝ 🙏🤲
ትክክል❤❤❤❤መሸ አለህ አለህ ይጠብቅሺ ጀግነ ሴት ነሽ❤❤❤❤
አይ ኤልሢ የቀጠሮን ነገር በደንብ ጎበዝ መሆን ከፈለግሽ ነይ ጀርመን በ2ወርሽ በቃ ኑሮው እራሡ ያሠለጥንሻል❤❤❤❤
ጀርመን ውሠጂኝ😂
እረኡኡኡኡኡ ኤልስይ የትላግኝሽና ልቀፍሽ ይብዛልሽ የኔጎበዝ ክልነሽ የጠንቃቃ ስወድሽ❤❤❤❤❤
❤❤❤አመሠግናለሁ ኤልሲዬ ቡሀላ የምትለዋ የራሴ የግሌ ናት😅😅😅😅መነጫነጭ ግን በህይወቴ አጠገቤ የነበረ ሰው ትልቅ ችግር ነበረ😢😢አሁን ተመስገን ከዛ እራኩ በጣም ልክ ነው ለምን ዝናብ ጣለ ለምን ፀሀይዋ አቃጠለች ተብሎ እዬዬ ነበረ 😊😊
lol had same problem 😂
በርቺ፡እህታችን፡በጣም፡አቅም፡ያለሽ፡ሴት፡ነሽና፡ቀጥይ፡ዉሥጥሽ፡ሲከፈት፡ብዙ፡ጠቃሚ፡እና፡ተመጣጣኝ፡ምግብ፡አለዉ፡ሥለዚህ፡ድንቅ፡አዕምሮ፡ጌታ፡ይባረክ፡ፀጋ፡ይብዛልሽ፡ለምልሚ!!!
አንችኮ ብዙነገርነሽ ኑሪልኝ
Very true Elsiye!!! Procrastinating is a very bad bad habit and just like you I hate being late more than anything
ውይ እውነትም ነጭናጫ አርባ ሜትር ማራቅ ግድ ነው
በቃ ማስናበት ግድ ነው😂
Nicely said! በርቺልኝ ኤልሲ❤
You're right, Thank you! Being organized using our time properly is very important!!!
ወይዘሮ ኤልሲ በአጠቃላይ ተረከት የሚያረቀው ምን መስለሽ መጀመሪያ ጥሩ ልብ ነው
ውይ ስወድሽ እኮ ኤልስዬ እውነት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ🙏💖😘
የኔ ቆጆ እውነት ነው የምትናገረው አመሰግንሻለው እራሴን አይቼበታለው በጣም አርፍጀሰነኝ
አመላክ ይባርክሸ ።
You have point out really good things Elsi, God bless you ❤❤
she's smart you mindset growths its impressive thanks a lot
God bless you ! Helpful tips.Keep sharing.
A wise women
እግዜር ይባርክሸ ምርጥጨዋ. ደርባባየሀገሬ ቆንጆ. በጣምእከታተልሻለሁ. ስወድሸ
እንኳን ደና መጣሽ ንግሥቷ ምርጥ ምክር
procrastination is my sickness am praying for deliverence 😇
Me too, I hate it
2 በትክክልነው ወላሂ የተናገርሺው በእውነት 100/ ትክክለሰነወሰ የቤትጽዳቱ
You are right God bless you today and always
What a wisdom bless u more & more
ተባረኪ አንቺ ድንቅ ሴት
It is a good advice we wish you a long life with a health
Very true Amen thank you ❤
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይባርክሺ
እኔ ቡሀላ አጠናለሁ ቡሀላ ከኋላ ያሥቀርኝ እጭጭጭጭጭ በቃ የኔ ባህሪ ከምር ዴሥታ የለውም አሣብ ነው
ተብረኪ🙏🙏🙏
አሌሲ. ተባረኬልኝ. ጣፍጭልኝ. ከነቤተሰብሽ. ሰላመሠይብዛልሸ
Tebareki, ehete ewnet bleshal be milasachin yemnezerawin naw minachedew
So true I wish I realized some points earlier, Egzabher yerden. You’re so right all 5 points 😊
Dear beloved sister we are living with Negative and igoist people all over may we found positive person like you sometimes Beblessd
😂 በህዋላ እኔ ጋር በከፊል አለ elsu make a vedio how and what to invest in europe if u have an idea 😊 Thanks for your time❤
Wow ewanetsha new batema xekemii new yamtasimarew❤❤❤
የኔ ቆንጆ የልቤን ነው የነገረሽኝ ❤
ኤልሲ ጎበዝ ጀግና ውድድ
God bless you Elsi, I stop doing things "Behuwala" and see a lot of changes in my life 🎉🎉stay blessed
እናቴ ከ ኔ ጋር ትኖራለች ካናዳ ፣እኔ እንደአንቺ ነኝ ጠንካራ ነኝ ።ግን እናቴን አሁን እንደዚህ አረጋለሁ ካልኮት ነገ ልጀ ነገ ነገ ፣ግን እየደከመኝ ብላ ይመስለኛል።
እውነትሽን ነው
Elsy. gita ybarkish the only i appreciate u. i like ur personality. like m. think positive. and help each other. , open mind. Gobiz.
የኔ ውድ የኔ ኮንጆ ትንሽ ጤፍ ብለ ሻል መሰለኝ ወይስ እኔ ጤፊችላው አንች ማለት ብካ ቃላት የለኝም የኔ ውብ ባልሽቤት ቦታ እመ ብራን ትጤብክሽ ምንም እውኬትሽ ሳትሳስ ለሰው ታካፍያለሽ ቤዝ በከፍ ገዜ ፍጣር ይባርክሽ ባለው ላይ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ ጣፍጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡሀላ እኔጋ አለች ትንሽም እነጫነጫለሁ😅😅
Absolutely true 👍
Mashiallah elisu konjo, thanks for sharing ur opinion! Me like 👍 it
አው ወላሂ እኔም ነጪናጫ ሠውአልወዲም😂😂
እሰይ የኔ ቆንጆ አፍሽ ይባረክ😘😘❤
Eyesus yadnal amen
You are intelligent, you brought me to myself, stay blessed❤❤❤
Thank you Elsiye be menfese kidus Ena betilote mamenshe dese ylal tebareki
You are amazing. Thank you for your advice.!!❤
Yeaa discipline is the key, tikikil Elsyee. Bomb yifenida yene bet ayeteshewal malet naw konjo 😮😢 " chew leraseh tafit " thanks
አረ በናትሽ ላኪልኝ በጣም ትምችኛለሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
Elseye endet adershe
Hulgize yemtamechiw res ejeg betam betam tekami ngr nw egziabher abzeto yibarkesh yene wb sw melkam ken 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️💐💐💐